Signed in as:
filler@godaddy.com
ቅዱስ ቃልን ማወቅ መዳን ነውና ርዕስ ይምረጡ፤ ይዘዙ፤ ቃሉን ያጥኑ፤ ሌሎችን ያስተምሩ ። መቼ ? አሁን። ይባረኩ!
ዓላማችን በ(ዮሐ 14፡ 15) ላይ እንደተጻፈው ብትወዱኝ ትዕዛዜን ትጠብቃላችሁ ይላልና ፍቅራችንን የምንገልጸው በመታዘዝ ብቻ ነው፣ ኢየሱስ ጌታ ነው
አምላካችንን ማወቅ የመጀነሪያ እርምጃ ነው። ስራውን አይተው ቃሉን ይመኑ፤ ቃሉን ይታዘዙ፤ ሉሁሉ ነገር እርሱን ይለምኑ፤ ይጠይቁ።
እርሱን ያመን ደግሞ ልጁን ያምናል፤ አይጠራጠርም። ቃሉን ያምናል፤ ያጠናል፤ ያሰላስላል፤ ያለ እምነት የሚሆን የለም።በ(ዮሐ 14፡ 15) ላይ እንደተጻፈው ብትወዱኝ ትዕዛዜን ትጠብቃላችሁ ይላልና ፍቅራችንን የምንገልጸው በመታዘዝ ብቻ ነው.. ይህንና ሌሎችንም ለመረዳት ይረዳ ዘንድ የሚነበቡ መጽሐፎችን ይመልከቱ፡
ዓላማችን በ(ዮሐ 14፡ 15) ላይ እንደተጻፈው ብትወዱኝ ትዕዛዜን ትጠብቃላችሁ ይላልና ፍቅራችንን የምንገልጸው በመታዘዝ ብቻ ነው፣
Be the first to hear about upcoming sales and new arrivals.
ጥያቄ ካለወት፤ የሚፈልጉት ካለ፤ ያስታውቁን
መጽሀፍት ለጥናት
ህይወት
ቃል ህትመት ባልባሳት ለስርጭት
ቃሉ እንዲገባወ ይጸልዩ?
Copyright © 2023 HULUBERSU - All Rights Reserved.
Powered by GoDaddy